19. እስላማዊ ስያሜዎች /ስሞች/ አባባሎች
1. ሰላምታ፡- ሰላም ላንተ(ቺ) ይሁን-- አስ-ሰላም አሌይኩም
ምላሽ፡- ላንተም (ቺም) ሰላም ይሁን-- ዋ አሌይኩም አስ-ሰላም
2. እግዚአብሔር - አላህ (አል-ኢላህ)፣ አል (መስተዋድድ) ሲሆን ኢላህ (አምላክ) ማለት ነው፡፡
3. ታላቁ አምላክ - አላህ ታአላ (Ta’ala)
4. የከበረውና የተወደሰው እግዚአብሔር-- አላህ ሱብሃናሁ ዋ ታአላ ወይም አላህ (SWT)
5. እግዚአብሔር (ከማናቸውም ነገሮች በላይ) ታላቅ ነው - አላህ -ኡ አክበር
6. በእግዚአብሔር ስም - ቢስሚላህ
7. እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው በእግዚአብሔር ስም - ቢስሚላህ - ኢር ራህማን - ኢር ራሂም
8. እግዚአብሔር ይመስገን (ሃሌሉያ) - አል-ሃምዱሊላህ
9. የሰማይና የምድር (አፅናፈ ዓለም) ጌታ - ራብ-አል አለሚን
10. መሲሁ ኢየሱስ -- ዒሳ አል-መሲህ
11. አብርሃም (ሰላም ለእርሱ ይሁን ወይም በምህፃረ ቃል Pbuh) - ኢብራሂም (አላኢሂ አስ- ሰላም ወይም [ኤ፡])
12. ይስሃቅና ያዕቆብ - ኢሻቅ [ኤ፡] እና ያቁብ [a፡]
13. እስማኤል - ኢሽማኤል [a፡]
14. ሙሴና አሮን - ሙሳ [a፡] እና ሀሩን [a፡]
15. ዳዊትና ሰለሞን - ዳውድ [a፡] እና ሱለይማን [a፡]
16. መጥምቁ ዮሐንስ - ያሀ [a፡]
17. ነቢይ - ናቢ
18 ማሪያም - መርያም [a፡]
19. ገብርኤል (የመንፈስ ቅዱስ መልዕክተኛ) - ጂብሪል ወይም ሩህ -ኡል ቁዳስ
20. ሙሐመድ (ሰላምና በረከት በእርሱ ላይ ይሁን) -- ሙሐመድ (ሳላላሁ አላኢ ዋ አስ - ሰላም) ወይም ሙሐመድ [s፡]
21. መጽሐፍ ቅዱስ - አል-ኪታብ- አል ሙቃዳስ
22. የሙሴ መጻሕፍት (ቶራ) - አል-ታውራት
23. የዳዊት መዝሙሮች - አል-ዛቡር
24. አዲስ ኪዳን (ወንጌል) - ኢንጂል (ሻሪፍ)
25. የነቢያት መጻሕፍት - ሱሁፍ - ኡን ነቢይን
26. ኢየሩሳሌም - አል ቃዳስ
No comments:
Post a Comment